Skip to content
የሙስሊም ምሽግ ከቁርኣንና ሐዲሥ የተውጣጡ ዚክሮች

የሙስሊም ምሽግ ከቁርኣንና ሐዲሥ የተውጣጡ ዚክሮች

መጽሐፉ በተለያዩ ጊዜያትና ሁኔታዎች ለማንበብ ቀለል እንዲል ከቁርኣንና ከሱና የተውጣጡ አዝካሮችን ያሰባሰበ ነው። እንዲሁም ከእንቅልፍ ለመነሳት፣ ለዉዱእ፣ ለሶላት፣ ለጉዞ እና ለሌሎችም የሚሆኑ ዱዓዎችን ያካተተ ሲሆን፤ ይህም አንድ ሙስሊም በአላህ ጥበቃና እንክብካቤ ስር እንዲሆን ራሱን ከለላ እንዲያደርግ ይረዳዋል።

0%
Font size