"አንድም በኔ ላይ ሰላምታን የሚያቀርብ የለም ለርሱ ሰላምታን እስክመልስ ድረስ አላህ ለኔ ነፍሴን የሚመልስልኝ ቢሆን እንጂ።"
ከአቡ ሁረይራ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው: የአላህ መልክተኛ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና እንዲህ ብለዋል:
"አንድም በኔ ላይ ሰላምታን የሚያቀርብ የለም ለርሱ ሰላምታን እስክመልስ ድረስ አላህ ለኔ ነፍሴን የሚመልስልኝ ቢሆን እንጂ።"
«ما مِنْ أحَدٍ يُسلِّمُ علي إلا ردَّ اللهُ عليَّ رُوحي حتى أردَّ عليه السَّلامَ».
ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና ከቅርብም ይሁን ከሩቅ ሆኖ በርሳቸው ላይ ሰላምታን ባቀረበ ሁሉ ላይ ሰላምታን ሊመልሱ ዘንድ ነፍሳቸው እንደምትመለስላቸው ተናገሩ። የቀብርና የበርዘኽ ህይወት የሩቅ ጉዳይ ነው። ከአላህ በቀርም እውነታውን የሚያውቅ የለም። እርሱም በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው።
በነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና ላይ ሶላትና ሰላም በማብዛት ላይ መነሳሳቱን እንረዳለን።
ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና በቀብር ውስጥ የሚያሳልፉት ህይወት የሰው ልጅ በበርዘኽ ከሚያሳልፈው ህይወት ባጠቃላይ የተሟላው ህይወት ነው። ተጨባጭ እውነታውንም ከአላህ በቀር ማንም አያውቀውም።
ይህ ሐዲሥ የሽርክ ባለቤቶች በነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና እርዳታ ለመጠየቅ ማስረጃ እስከማድረግ በሚያበቃቸው ልክ ለጥጠው የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና እኛ እንደምንኖረው አይነት ህይወት አላቸው ለሚል ሰው ማስረጃነት የለውም። ይህ ህይወት የበርዘኽ ህይወት ነውና።
ሱነን አቡዳውድ (3/ 384) (2041).
ሙስነድ አሕመድ (16/ 477) (10815).
ተጨማሪ (6)
بهجة الناظرين شرح رياض الصالحين.
لسليم الهلالي (2/ 486).
شرح رياض الصالحين.
لابن عثيمين (5/ 477).
نزهة المتقين شرح رياض الصالحين.
لمجموعة من الباحثين (2/ 964).
በመጻሕፍት ውስጥ የተጠቀሰ
6 መጻሕፍት- በቁርኣንና ሐዲሥ መሰረት የተዘጋጀ የበርካታ የሐጅ፣ የዑምራና የዚያራ ጉዳዮች ማረጋገጫና ማብራሪያالتحقيق والإيضاح لكثير من مسائل الحج والعمرة والزيارة - النسخة المعتمدة«አንድም በኔ ላይ ሰላምታን የሚያቀርብ የለም ለርሱ ሰላምታን እስክመልስ ድረስ አላህ ለኔ ነፍሴን የሚመልስልኝ ቢሆን እንጂ።» [114]
- በቁርኣንና ሐዲሥ መሰረት የተዘጋጀ የበርካታ የሐጅ፣ የዑምራና የዚያራ ጉዳዮች ማረጋገጫና ማብራሪያالتحقيق والإيضاح لكثير من مسائل الحج والعمرة والزيارة - النسخة المعتمدة«አንድም በኔ ላይ ሰላምታን የሚያቀርብ የለም ለርሱ ሰላምታን እስክመልስ ድረስ አላህ ለኔ ነፍሴን የሚመልስልኝ ቢሆን እንጂ።» [122]
ተጨማሪ (4)
- الذكر والدعاء والعلاج بالرقي من الكتاب والسنة"ما من أحد يُسلمُ عليَّ إلا رد الله علي روحي حتى أرد عليه السلام".
- حصن المسلم من أذكار الكتاب والسنةحصن المسلم«مَا مِنْ أَحَدٍ يُسَلِّمُ عَلَيَّ إِلَّا رَدَّ اللَّهُ عَلَيَّ رُوحِيَ حَتَّى أَرُدَّ عَلَيْهِ السَّلَامَ»[269].
- رسالة في الأذكار1«مَا مِنْ أَحَدٍ يُسَلِّمُ عَلَيَّ إِلَّا رَدَّ اللهُ عَلَيَّ رُوحِي حَتَّى أَرُدَّ عَلَيْهِ السَّلَامَ».
- رياض الصالحينرياض الصالحين مع فوائد وهدايات - 7«ما مِن أحدٍ يُسلِّم عليَّ إلَّا ردَّ اللهُ عليَّ رُوحي حَتَّىٰ أرُدَّ عليه السلام».