الإسلام - نبذة موجزة عن الإسلام (مشتملة على الأدلة)
እስልምና ስለ እስልምና አጭር ገለፃ፤ በተከበረው ቁርአን እና በነብያዊ ሐዲሥ በመጣበት መልኩ ይህ እስልምናን አጠር ባለ መልኩ የሚያስተዋውቅና የሚዳስስ አሳሳቢ መጽሐፍ ነው። መሰረታዊ ምንጮች ከሆኑት ከቅዱስ ቁርአን እና ከነብያዊ ሐዲሥ በመመርኮዝ ስለ (እስልምና) አሳሳቢ መሰረቶቹ፣ ስለ አስተምህሮቱ እንዲሁም ስለ መልካምነቱ የሚዳስስ አሳሳቢ ፅሁፍ ሲሆን፤ ኪታቡ ሙስሊምንም ይሁን ከሙስሊም ውጭ ያለ፤ በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ የሚገኝ፤ በየትኛውም መስክም ይሁን በየትኛውም ሁኔታ የሚገኝን ለአቅመ ሃላፊነት የደረሰን ሁሉ የሚመለከት አሳሳቢ ኪታብ ነው። (ከተከበረው ቁርአንና ከነብያዊ ፈለግ ማስረጃዎችን ያካተተ ቅጂ) 1- እስልምና ወደ ሰው ልጆች ሁሉ የተላከ የአላህ መልዕክት ነው። እንዲሁም ዘውታሪ የሆነ አምላካዊ የመጨረሻ መልዕክቱም ነው። እስልምና ወደ ሰው ልጆች ሁሉ የተላከ የአላህ መልዕክት ነው። ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ብሏል፦ {አንተንም ለሰዎች ሁሉ በመላ አብሳሪና አስፈራሪ አድርገን ቢሆን እንጂ አላክንህም፡፡ ግን አብዛኞቹ ሰዎች…
This PDF is generated automatically from the book's text; its layout may differ from the printed edition.
ይዘት አልተገኘም