Skip to content
الإسلام - نبذة موجزة عن الإسلام (مجردة من الأدلة)

الإسلام - نبذة موجزة عن الإسلام (مجردة من الأدلة)

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው። እስልምና በቁርኣን እና በነብያዊ ሓዲሥ በመጣው መሰረት ስለ ኢስላም አጠር ያለ መልዕክት። (ማስረጃ አልባ ቅጂ)[1] ለዚህ ፅሁፍ እያንዳንዱ ሃሳብ በተከበረው ቁርኣናዊ እና ነብያዊ ሐዲሥ ማስረጃ በተሟላ መልኩ ሌላ ቅጂ ያለ ሲሆን በተከታዩ ሊንክ ማግኘት ይችላሉ፦ https://islamhouse.com/ar/books/283007 አጠር ባለ መልኩ እስልምናን ስለ ማስተዋወቅ፣ ስለ አሳሳቢ መሰረቶቹ፣ ስለ አስተምህሮቱ እንዲሁም ስለ መልካምነቱ መሰረታዊ ምንጮቹ ከሆኑት ቅዱስ ቁርኣን እና ነብያዊ ሓዲሥ በመመርኮዝ የሚዳስስ አሳሳቢ ፅሁፍ ሲሆን፤ ፅሁፉ ሙስሊምንም ይሁን ከሙስሊም ውጭ ያለውን ለአቅመ ሃላፊነት (አዳም ወይም ሄዋን) የደረሰ በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ የሚገኘውን በየትኛውም መስክም ሁኔታም የሚገኝን ሁሉ የሚመለከት ፅሁፍ ነው። 1. እስልምና ወደ ሰው ልጆች ሁሉ የተላከ ዘላለማዊ የሆነ አምላካዊ የአላህ መልዕክት ነው።

0%
Font size

ይዘት አልተገኘም