Skip to content
የሐጅ አፈፃፀም አጭር ማብራሪያ

የሐጅ አፈፃፀም አጭር ማብራሪያ

ምስጋና የአለማት ጌታ ለሆነው አላህ የተገባ ነው። ሶላትና ሰላም በነብያችን ሙሐመድ፣ በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸውም ላይ ሁሉ ይስፈን። ከዚህ በመቀጠል:- ይህ የሐጅን አፈፃፀም የሚያብራራ አጠር ያለ መልዕክት ነው። አንድ ሐጅ አድራጊ በአብዛኛው ሊፈፅመው የሚገባውን ለማብራራት ጥረት አድርገናል። ለተከበረው አላህ ጥርት ተደርጎ የተዘጋጀና ለአጠቃላይ ለሙስሊሙ ማህበረሰብም ጠቃሚ እንዲያደርግልን አላህን እንጠይቀዋለን። መግቢያ

ቋንቋ፦ lang_am
አዘጋጅ፦ የእስላማዊ አስተምህሮቶችን በተለያዩ ቋንቋዎች አገልግሎት ማህበር የዕውቀት ዘርፍ ኮሚቴ
ስሪት፦ 3.0
Download PDF 393 KB

This PDF is generated automatically from the book's text; its layout may differ from the printed edition.

0%
Font size