Skip to content
የኢስላም መልዕክተኛ የሆኑት ሙሐመድ የአላህ ሶላት እና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን

የኢስላም መልዕክተኛ የሆኑት ሙሐመድ የአላህ ሶላት እና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን

«የኢስላም መልዕክተኛ የሆኑት ሙሐመድ የአላህ ሶላት እና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን» የሚለው መጽሐፍ የነቢዩ ሙሐመድን (የአላህ ሶላት እና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) ዘራቸውን፣ አስተዳደጋቸውን፣ የተባረከው ትዳራቸውን፣ የወሕይ አወራረድን፣ የመጨረሻ መልዕክታቸው አጀማመርን ጨምሮ ስለ ህይወታቸው የሚያብራራ መጽሐፍ ነው። በተጨማሪም የነቢይነታቸውን ተአምርና የእውነተኝነታቸውን ምልክትም ይገልፃል። እንዲሁም: ይዘውት የመጡት ሸሪዓ የሰው መብት እንዲጠበቅ እና እንዲከበር የነበረውን ሚናም ያብራራል። እርሳቸውን የተቃረኑ አካላት በርሳቸው ላይ የነበራቸውን አቋም እና ለርሳቸው የሰጡትን ምስክርነትም ለሰዎች መሪ እና ስለ ፈጣሪ አሃዳዊነት ተጣሪ ያደረጋቸውን የላቀ ስብዕና ከመተንተን ጋር የሚቀርብበት መጽሐፍ ነው።

ቋንቋ፦ lang_am
አዘጋጅ፦ በመስጂድ አል-ሐረም እና በመስጂድ አን-ነበዊ የሃይማኖት ጉዳዮች ርዕሰ መስተዳድር የዕውቀት ኮሚቴ የተዘጋጀ
ስሪት፦ 1.0
Download PDF 382 KB

This PDF is generated automatically from the book's text; its layout may differ from the printed edition.

0%
Font size