Skip to content

"ዑመር ዘንድ ነበርንና እንዲህ አሉ: 'ከአቅም በላይ ከመጣጣር ተከልክለናል።'"

ከአነስ -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ አሉ:

"ዑመር ዘንድ ነበርንና እንዲህ አሉ: 'ከአቅም በላይ ከመጣጣር ተከልክለናል።'"

كُنَّا عِنْدَ عُمَرَ فَقَالَ: «نُهِينَا عَنِ التَّكَلُّفِ».

ቡኻሪ ዘግበውታል።
ሶሒሕ ነው።
ማብራሪያ

ዑመር -አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና- የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አንድ ነገርን ንግግርም ይሁን ድርጊት የግድ መቸጋገር ሳያስፈልግ መቸገር ያለበትን ነገር ከመጠቀም እንደከለከሏቸው ተናገሩ።

የቃላት ፍቺ

...:

ከሐዲሡ የሚቀሰሙ ቁምነገሮች

ከተከለከሉት ከአቅም በላይ መጣጣር ውስጥ : - ጥያቄ ማብዛት ወይም በርሱ እውቀት በሌለው ነገር ያለአቅሙ መጣጣር ወይም አላህ ያሰፋው ጉዳዩ ላይ ማካበድ ይጠቀሳሉ።

ሙስሊም የሆነ ሰው በንግግሩ፣ በተግባሩ፣ በአመጋገቡ፣ በአጠጣጡና በማንኛውም ሁኔታው ገራገርነትንና አለማካበድን ለነፍሱ ማለማመድ ይገባዋል።

ኢስላም ገር እምነት መሆኑን እንረዳለን።

ማጣቀሻዎች

ሶሒሕ አልቡኻሪ (9/ 95) (7293).

ተጨማሪ (10)

نزهة المتقين.

لمصطفى الخن وغيره (2/ 1136).

شرح رياض الصالحين.

لابن عثيمين (6/ 391).

فتح الباري شرح صحيح البخاري.

لابن حجر (13/ 270).

النهاية في غريب الحديث والأثر.

لابن الأثير (4/ 196).

تطريز رياض الصالحين.

لفيصل آل مبارك (ص930).