Skip to content
من خلقني؟ ولماذا؟

من خلقني؟ ولماذا؟

ማን ነው የፈጠረኝ? ለምንስ ፈጠረኝ? ሁሉም ነገር ፈጣሪ እንዳለ ይጠቁማል ሰማያትንና ምድርን፣ በውስጣቸውም ያለውን ማንም ሊያካብባቸው የማይቻሉ የሆኑትን ትላልቅ ፍጡራንን የፈጠራቸው ማን ነው? ይህን በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለውን ፍፁም የረቀቀ የሆነውን ስርዓት የዘረጋው ማን ነው? የሰውን ልጅ መስሚያ፣ መመልከቻና አዕምሮ ለግሶ፤ ዕውቀትን በመፈለግ እውነታ ላይ እንዲደርስ ያስቻለውስ ማን ነው? ይህንን በሰውነትዎም በሕያዋን ፍጥረታት አካላትም ውስጥ ያለውን ይህንን የረቀቀ አሠራር እንዴት ይገልፁታል!? ማንስ ፈጠረው? ይህ ታላቅ አጽናፈ ዓለም ረቂቅ በሆነ መልኩ የሚቆጣጠረውን ስርዓት ይዞ እንዴት ለዚህ ሁሉ ዓመታት ወጥ እና የተረጋጋ ሊሆን ቻለ?

0%
Font size