Skip to content
እኔ ሙስሊም ነኝ

እኔ ሙስሊም ነኝ

ይህ ጽሑፍ የኢስላምን ምንነት፣ ሙስሊም ማን እንደሆነ፣ እንዲሁም እውነተኛ ሙስሊም እንዴት መሆን እንደሚቻል ያብራራል። በተጨማሪም የኢስላምን መልካም ገጽታዎች፤ ምጡቅ ሥነ ምግባርና ሥርዓቶች፤ የሴትን ልጅ ክቡር ቦታ እንዲሁም የቅርብ ዘመድ፤ የጎረቤትና የማኅበረሰብ መብቶችን አካቷል። ኢስላም ወደ መልካም ምግባር ሁሉ እንደሚያዝና ጥሪ እንደሚያደርግ፤ ከክፉ ምግባር ሁሉ ደግሞ እንደሚከለክልም ይገልጻል።

ቋንቋ፦ lang_am
አዘጋጅ፦ በመስጂደል ሐረምና በመስጂድ አን-ነበዊ የሃይማኖት ጉዳዮች ርዕሰ መስተዳድር የዕውቀት ኮሚቴ የተዘጋጀ
ስሪት፦ 1.0
Download PDF 208 KB

This PDF is generated automatically from the book's text; its layout may differ from the printed edition.

0%
Font size