Skip to content
القَدر /

አንቀጽ 1

97 : 1

አንቀጽ 1 of القَدر (97 : 1). This page carries the verse in the Uthmani script with a translation of its meaning, at a stable URL that can be cited on its own.

القَدر አንቀጾች 5
ሱራ · القَدر
አማርኛ · Sadiq
97 : 1

إِنَّآ أَنزَلۡنَٰهُ فِي لَيۡلَةِ ٱلۡقَدۡرِ

እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡

Explanation & meanings · 1
  1. ይህች ሌሊት በሮመዳን ውስጥ ትገኛለች ። በመጨረሻዎቹ አስርት ሌሊቶች ከነሱም በኢተጋማሽ ሌሊቶች በ21፣ 23፣ 25፣ 27፣ 29 ውስጥ ትገኛለች ። እርሷን በሶላትና በኢባዳ ያሳለፋ ሰው ያለፈው ሃጥአቱ ምህረት ይደረግለታል።