Skip to content
የሱራዎች ዝርዝር /

البَلَد

البَلَد is chapter 90 of the Quran and has 20 verses. This page presents it in full in the Uthmani script, with a verse-by-verse translation of its meaning.

20 አንቀጾች የሱራ ቁጥር 90
ወደ አንቀጽ ይሂዱ
አማርኛ · Zain
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

لَآ أُقۡسِمُ بِهَٰذَا ٱلۡبَلَدِ

በዚህ ሀገር (በመካ) እምላለሁ

وَأَنتَ حِلُّۢ بِهَٰذَا ٱلۡبَلَدِ

(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) አንተ በዚህ አገር ሰፋሪ ስትሆን።

وَوَالِدٖ وَمَا وَلَدَ

በወላጂና በወለዳቸውም (በአደምና በዘሮቹ) ሁሉ (እምላለሁ)።

لَقَدۡ خَلَقۡنَا ٱلۡإِنسَٰنَ فِي كَبَدٍ

ሰውን ሁሉ በእርግጥ በልፋት ውስጥ ሆኖ ፈጠርነው::

أَيَحۡسَبُ أَن لَّن يَقۡدِرَ عَلَيۡهِ أَحَدٞ

በእርሱ ላይ አንድም አካል የማይችል መሆኑን ይጠረጥራልን?