Skip to content
የሱራዎች ዝርዝር /

الفَاتِحة

الفَاتِحة is chapter 1 of the Quran and has 7 verses. This page presents it in full in the Uthmani script, with a verse-by-verse translation of its meaning.

7 አንቀጾች የሱራ ቁጥር 1
ወደ አንቀጽ ይሂዱ
አማርኛ · Sadiq

بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡

Explanation & meanings · 1
  1. የመክፈቻይቱ ምእራፍ የቁርኣን በላጭ ሱራ ነች። ነቢዩ ሰ.ዐ.ወ. ለአቢ ሰዒድ እንዲህ አሉ፡- “ከቁርኣን ሱራዎች ውስጥ በላጩን አሳውቅሃለሁ እርሱም አልሃምዱ ሊላሂ ረቢል ዓላሚን- ነው።" [ቡኻሪ ዘግበውታል]።

ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ رَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ

ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤

ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ

مَٰلِكِ يَوۡمِ ٱلدِّينِ

የፍርዱ ቀን ባለቤት ለኾነው፡፡

إِيَّاكَ نَعۡبُدُ وَإِيَّاكَ نَسۡتَعِينُ

አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡