"የአላህን መልክተኛ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ከአላህ በቀር በእውነት የሚመለክ እንደሌለ ሙሐመድም የአላህ መልክተኛ መሆናቸውን በመመስከር፣ ሶላትን በማቋቋም፣ ዘካን በመስጠት፣ መሪዎችን በመስማትና በመታዘዝ ላይ፣ ለሁሉም ሙስሊም ተቆርቋሪ (ታማኝ/ ቅን) በመሆን ላይ ቃል ኪዳን ተጋቧሃቸው።"
ከጀሪር ቢን ዐብደላህ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ ብለዋል፦
"የአላህን መልክተኛ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ከአላህ በቀር በእውነት የሚመለክ እንደሌለ ሙሐመድም የአላህ መልክተኛ መሆናቸውን በመመስከር፣ ሶላትን በማቋቋም፣ ዘካን በመስጠት፣ መሪዎችን በመስማትና በመታዘዝ ላይ፣ ለሁሉም ሙስሊም ተቆርቋሪ (ታማኝ/ ቅን) በመሆን ላይ ቃል ኪዳን ተጋቧሃቸው።"
بَايَعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ عَلَى شَهَادَةِ أَنْ لاَ إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، وَأَنَّ مُحَمَّدًا رَسُولُ اللَّهِ، وَإِقَامِ الصَّلاَةِ، وَإِيتَاءِ الزَّكَاةِ، وَالسَّمْعِ وَالطَّاعَةِ، وَالنُّصْحِ لِكُلِّ مُسْلِمٍ.
ሶሐቢዩ ጀሪር ቢን ዐብደላህ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) ዘንድ እንደነበርና እርሳቸውንም ቃልኪዳን እንደተጋባ ተናገረ። ቃል የተጋባውም በተውሒድ (አላህን በብቸኝነት በማምለክ)፣ በቀንና ምሽት አምስት ግዴታ የሆኑትን ሶላቶች ‐ መስፈርቶቿን፣ ማእዘናቶቿን፣ ግዴታዎቿንና ሱናዎቿን በማሟላት ‐ በመስገድ፣ ግዴታ የሆነውን ዘካ በመስጠት ላይ ‐ ዘካ: ግዴታ የሆነ ገንዘባዊ አምልኮ ሲሆን ከሀብታሞች ተወስዶ ለሚገባቸው ድሆችና ለሌሎችም የሚሰጥ ነው፣ ‐ መሪዎችን በመታዘዝ ላይ፣ ለሁሉም ሙስሊም ተቆርቋሪ (ቅን) በመሆን ላይ ‐ ይህም: ለሙስሊም ጥቅም በመጓጓት፣ መልካምን ለርሱ በማድረስ፣ በንግግርም ሆነ በተግባር መጥፎን ነገር ከርሱ በመከላከል ነው።
...:
የሶላትና የዘካን አንገብጋቢነት እንረዳለን። እነርሱም የኢስላም ማእዘናት ናቸው።
የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ከሶሐቦች (ረዲየሏሁ ዐንሁም) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና ጋር በዚህ ጉዳይ ቃል ኪዳን መጋባታቸው በሙስሊሞች መካከል የታማኝነትና የመመካከርን አንገብጋቢነት ያስረዳል።
ሶሒሕ አልቡኻሪ (1/ 111) (524).
(3/ 72) (2157).
ሶሒሕ ሙስሊም (1/ 75) (56).
ተጨማሪ (8)
بهجة الناظرين شرح رياض الصالحين.
لسليم الهلالي (1/ 272).
تطريز رياض الصالحين.
لفيصل آل مبارك (ص145).
شرح رياض الصالحين.
لابن عثيمين (2/ 398).
نزهة المتقين شرح رياض الصالحين.
لمجموعة من الباحثين (1/ 206).
በመጻሕፍት ውስጥ የተጠቀሰ
7 መጻሕፍት- የረመዳን ወርን የተመለከቱ ጥያቄዎችና መልሶች ለህፃናት እና ለአዋቂዎች«እስልምና በአምስት መሰረቶች ላይ ተገንብቷል: ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ አለመኖሩን እና ሙሐመድም የአላህ ባሪያና መልዕክተኛ መሆናቸውን መመስከር፣ ሶላትን ደንብና ስርዓቱን ጠብቆ መስገድ፣ ዘካን መስጠት፣ የረመዳንን ወር መፆም እና ሐጅ ማድረግ ናቸው።»
- በቁርኣንና ሐዲሥ መሰረት የተዘጋጀ የበርካታ የሐጅ፣ የዑምራና የዚያራ ጉዳዮች ማረጋገጫና ማብራሪያالتحقيق والإيضاح لكثير من مسائل الحج والعمرة والزيارة - النسخة المعتمدة«እስልምና በአምስት ምሰሶዎች ላይ ተገንብቷል፦ ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ አለመኖሩን እና ሙሐመድ የአላህ መልዕክተኛ መሆናቸውን መመስከር፣ ሶላትን ደንብና ሥርዓቱን ጠብቆ መስገድ፣ ዘካ መስጠት፣ የረመዳንን ወር መጾም፣ እና የተከበረውን የአላህን ቤት ሐጅ ማድረግ ናቸው።» [3]
ተጨማሪ (5)
- المناهج التعليمية - الصف الثالث مادة التوحيد - الصف الثالث«بُنِيَ الإِسْلَامُ عَلَى خَمْسٍ: شَهادَةُ أَنْ لَا إِلٰهَ إِلَّا اللَّهُ، وَأَنَّ مُحَمَّدًا رَسُولُ اللَّهِ، وَإِقَامُ الصَّلَاةِ، وَإِيتَاءُ الزَّكَاةِ، وَصَوْمُ رَمَضَانَ، وَحَجُّ الْبَيْتِ» [7].
- مشروع المنهج التعليميمادة الفقه مستوى 3«بُنِيَ الإِسلامُ عَلى خَمْسٍ: شَهادَةِ أَنْ لا إِلهَ إلَّا اللهُ، وَأَنّ محمدًا رسولُ اللهِ، وَإقامِ الصلاةِ، وإِيتاءِ الزّكاةِ، والحَجّ، وصَوْمِ رَمَضان»
- مشروع المنهج التعليميمادة الفقه مستوى 3«بُنِيَ الإِسلامُ عَلى خَمْسٍ: شَهادَةِ أَنْ لا إِلهَ إلاّ اللهُ، وَأَنّ محمدًا رسولُ اللهِ، وَإقامِ الصلاةِ، وإِيتاءِ الزّكاةِ، والحَجّ، وصَوْمِ رَمَضان»
- من أحكام الصيام«بُنِيَ الإِسْلَامُ عَلَى خَمْسٍ: شَهَادَةُ أَنْ لَا إِلٰهَ إِلَّا اللَّهُ، وَأَنَّ مُحَمَّدًا رَسُولُ اللَّهِ، وَإِقَامُ الصَّلَاةِ، وَإِيتَاءُ الزَّكَاةِ، وَصَوْمُ رَمَضَانِ، وَحَجُّ الْبَيْتِ» [1].
- موسوعة الإيمان«بُنِيَ الإِسْلَامُ عَلَى خَمْسٍ: شَهَادَةِ أَنْ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، وَأَنَّ مُحَمَّدًا رَسُولُ اللَّهِ، وَإِقَامِ الصَّلَاةِ، وَإِيتَاءِ الزَّكَاةِ، وَالحَجِّ، وَصَوْمِ رَمَضَانَ».