"በዚህ ጉዳያችን ከእርሱ ያልሆነን አዲስ ነገር ያመጣ ይዞት የመጣው አዲስ ፈሊጥ ውድቅ ነው።
የአማኞች እናት፣ የዐብደላህ እናት ከሆነችው ከዐኢሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) - አላህ መልካም ሥራዋን ይውደድላትና - እንደተላለፈው እንዲህ አለች: «የአላህ መልክተኛ የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና እንዲህ ብለዋል:
"በዚህ ጉዳያችን ከእርሱ ያልሆነን አዲስ ነገር ያመጣ ይዞት የመጣው አዲስ ፈሊጥ ውድቅ ነው።"» በሌላ የሙስሊም ዘገባም "በርሱ ላይ የኛ ትዕዛዝ የሌለበትን ነገር የሰራ ሰዉ ስራው ወደርሱ ተመላሽ ነዉ።"
«مَنْ أَحْدَثَ فِي أَمْرِنَا هَذَا مَا لَيْسَ مِنْهُ فَهُوَ رَدٌّ». وَفِي رِوَايَةٍ لِمُسْلِمٍ: «مَنْ عَمِلَ عَمَلًا لَيْسَ عَلَيْهِ أَمْرُنَا فَهُوَ رَدٌّ».
በሃይማኖት ውስጥ አዲስ ነገር የፈጠረ ወይም ቁርአናዊና ሐዲሣዊ ማስረጃ ያልጠቆሙትን ስራ የሰራ ሰው በባለቤቱ ላይ ተመላሽ እንደሚሆንና አላህ ዘንድም ተቀባይነት እንደማይኖረው ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ገለፁ።
አምልኮ የተመሰረተው በቁርአንና ሐዲሥ ላይ በመጣው ላይ ስለሆነ አላህን የምናመልከው በደነገገው ድንጋጌ መሰረት እንጂ በተፈጠሩና በተፈበረኩ አምልኮዎች አይደለም።
የኢስላም ሃይማኖት ተግባራዊነት በግላዊ ምልከታና አንድን ነገር መልካም አድርጎ በማየት ሳይሆን መልክተኛውን (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) በመከተል ነው።
ይህ ሐዲሥ የኢስላምን ምሉእነት የሚጠቁም ነው።
ቢድዓ (መጤ) ማለት: በነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ዘመንና በሶሐቦች ዘመን ያልነበረ ሁሉም በሃይማኖት ውስጥ የተፈጠረ እምነታዊ ጉዳይ ወይም ንግግር ወይም ተግባር ነው።
ይህ ሐዲሥ ከኢስላም መሰረቶች መካከል አንድ መሰረት የሆነና ለተግባራቱም እንደሚዛን የሆነ ሐዲሥ ነው። የትኛውም የአላህ ፊት ያልተፈለገበት ስራ ባለቤቱ በስራው ምንዳ እንደማያገኝበት ሁሉ ልክ እንደዚሁ መልክተኛው (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ይዘው የመጡትን ያልገጠመ የትኛውም ስራም በባለቤቱ ላይ ተመላሽ ይሆናል።
ይህ ሐዲሥ የተፈጠሩ መጤ ቢድዓዎችንና በዘመናችን የመጡ ውግዝ ተግባራትን በመመለስ ዙሪያ መርህ የሆነ ሐዲሥ ነው።
የተከለከለው አዲስ ፈጠራ ሃይማኖታዊ ጉዳይ ላይ ነው እንጂ አለማዊ ጉዳይ ላይ አይደለም።
ሶሒሕ አልቡኻሪ (3/ 184) (2697).
ሶሒሕ ሙስሊም (3/ 1343) (1718).
ተጨማሪ (5)
التحفة الربانية في شرح الأربعين حديثًا النووية (ص16).
شرح الأربعين النووية.
لابن عثيمين (ص96).
فتح القوي المتين في شرح الأربعين وتتمة الخمسين.
للعباد (ص38).
በመጻሕፍት ውስጥ የተጠቀሰ
23 መጻሕፍት- በቁርኣንና ሐዲሥ መሰረት የተዘጋጀ የበርካታ የሐጅ፣ የዑምራና የዚያራ ጉዳዮች ማረጋገጫና ማብራሪያالتحقيق والإيضاح لكثير من مسائل الحج والعمرة والزيارة - النسخة المعتمدة«በዚህ ጉዳያችን ከእርሱ ያልሆነን አዲስ ነገር የፈጠረ የፈጠረው አዲስ ነገር ተመላሽ ይደረግለታል (ውድቅ ነው)።» [30]
- በቁርኣንና ሐዲሥ መሰረት የተዘጋጀ የበርካታ የሐጅ፣ የዑምራና የዚያራ ጉዳዮች ማረጋገጫና ማብራሪያالتحقيق والإيضاح لكثير من مسائل الحج والعمرة والزيارة - النسخة المعتمدة"በዚህ ጉዳያችን ከእርሱ ያልሆነን አዲስ ነገር ያመጣ ይዞት የመጣው አዲስ ፈሊጥ ውድቅ ነው።"[124]
ተጨማሪ (21)
- حراسة التوحيدإقامة البراهين على حكم من استغاث بغير الله«مَنْ أَحْدَثَ فِي أَمْرِنَا هَذَا مَا لَيْسَ مِنْهُ فَهُوَ رَدٌّ».
- حراسة التوحيدالتحذير من البدع«مَنْ أَحْدَثَ فِي أَمْرِنَا هَذَا مَا لَيْسَ مِنهُ فَهُوَ رَدٌّ».
- حراسة التوحيدالتحذير من البدع«مَنْ أَحْدَثَ فِي أَمْرِنَا هَذَا مَا لَيْسَ مِنْهُ فَهُوَ رَدٌّ».
- خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة«من أحدث في أمرنا هذا ما ليس منه فهو رَدٌّ»
- رياض الصالحينرياض الصالحين مع فوائد وهدايات - 1 «مَنْ أَحْدَثَ في أَمْرِنا هَذَا مَا لَيْسَ مِنْهُ فَهُوَ رَدّ».
- شرح الأربعين النووية«مَنْ أَحْدَثَ فِي أَمْرِنَا هَذَا مَا لَيْسَ مِنْهُ فَهُوَ رَدٌّ».
- شرح الأصول الثلاثة«مَنْ أَحْدَثَ فِي أَمْرِنَا هَذَا مَا لَيْسَ مِنْهُ فَهُوَ رَدٌّ» [35]
- عقيدة الأئمة الأربعة«مَنْ أَحْدَثَ فِي أَمْرِنَا هَذَا مَا لَيْسَ مِنْهُ فَهُوَ رَدٌّ»
- عقيدة التوحيد(من أحدث في أمرنا هذا ما ليس منه فهو رد)
- عقيدة التوحيد(من أحدث في أمرنا هذا ما ليس منه فهو رد)
- عقيدة التوحيد(من أحدث في أمرنا هذا ما ليس منه فهو رد)
- فضل الإسلام{ من أحدث في أمرنا هذا ما ليس منه فهو رد } [3] ،
- فهم السلف الصالح للنصوص الشرعية والرد على الشبهات حوله"من أحدث في أمرنا ما ليس منه فهو رد"[2].
- قاموس الكبائر موسوعة الكبائر - المجموعة الأولى«مَنْ أَحْدَثَ فِي أَمْرِنَا هَذَا مَا لَيْسَ مِنْهُ فَهُوَ رَدٌّ» [41].
- قاموس الكبائر«مَنْ أَحْدَثَ فِي أَمْرِنَا هَذَا مَا لَيْسَ مِنْهُ فَهُوَ رَدٌّ» [41].
- كامل الصورة (1و2) لتعزيز اليقين وتثبيت الثوابتكامل الصورة (1,2) لتعزيز اليقين وتثبيت الثوابتمنْ أَحْدَثَ فِي أَمْرِنَا هَذَا مَا لَيْسَ مِنْهُ فَهُوَ رَدٌّ»
- مادة العقيدة الإسلامية(من أحدث في أمرنا هذا ما ليس منه فهو رد)[12].
- مجموعة زاد الفقه (2)الفقه للمستوى الثاني ( مجموعة زاد )«من أحدث في أمرنا هذا ما ليس منه فهو رد».
- مجموعة زاد العقيده (4)العقيدة 4«مَنْ أَحْدَثَ في أَمْرِنا هَذا ما لَيْسَ منْهُ فَهُوَ رَدٌّ».
- مطوية الرقيةالرقية الشرعية - 1" مَن أحدث في أمرنا هذا ما ليس منه فهو رد".
- وثيقة منهج نبراس لمدارس نهاية الأسبوع1"من أحدث في أمرنا هذا ما ليس منه فهو رد"