Skip to content
የሱራዎች ዝርዝር /

المُدثر

المُدثر is chapter 74 of the Quran and has 56 verses. This page presents it in full in the Uthmani script, with a verse-by-verse translation of its meaning.

56 አንቀጾች የሱራ ቁጥር 74
ወደ አንቀጽ ይሂዱ
አማርኛ · Sadiq
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

يَٰٓأَيُّهَا ٱلۡمُدَّثِّرُ

አንተ (ልብስህን) ደራቢው ሆይ!

قُمۡ فَأَنذِرۡ

ተነሳ አስጠንቅቅም፡፡

وَرَبَّكَ فَكَبِّرۡ

ጌታህንም አክብር፡፡

وَثِيَابَكَ فَطَهِّرۡ

ልብስህንም አጥራ፡፡

وَٱلرُّجۡزَ فَٱهۡجُرۡ

ጣዖትንም ራቅ፡፡