Skip to content
የሱራዎች ዝርዝር /

يسٓ

يسٓ is chapter 36 of the Quran and has 83 verses. This page presents it in full in the Uthmani script, with a verse-by-verse translation of its meaning.

83 አንቀጾች የሱራ ቁጥር 36
ወደ አንቀጽ ይሂዱ
አማርኛ · Zain
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

وَٱلۡقُرۡءَانِ ٱلۡحَكِيمِ

ጥበብ በተሞላበት ቁርኣን እምላለሁ::

إِنَّكَ لَمِنَ ٱلۡمُرۡسَلِينَ

(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ከመልዕክተኞቹ መካከል አንዱ ነህ።

عَلَىٰ صِرَٰطٖ مُّسۡتَقِيمٖ

አንተ በእርግጥ በቀጥታው መንገድ ላይ ነህ ::

تَنزِيلَ ٱلۡعَزِيزِ ٱلرَّحِيمِ

ቁርኣን አሸናፊውና አዛኙ ከሆነው አምላክ ከአላህ ተወረደ::