Skip to content
የሱራዎች ዝርዝር /

الرَّحمٰن

الرَّحمٰن is chapter 55 of the Quran and has 78 verses. This page presents it in full in the Uthmani script, with a verse-by-verse translation of its meaning.

78 አንቀጾች የሱራ ቁጥር 55
ወደ አንቀጽ ይሂዱ
አማርኛ · Sadiq
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

ٱلرَّحۡمَٰنُ

አል-ረሕማን፤

عَلَّمَ ٱلۡقُرۡءَانَ

ቁርኣንን አስተማረ፡፡

خَلَقَ ٱلۡإِنسَٰنَ

ሰውን ፈጠረ፡፡

عَلَّمَهُ ٱلۡبَيَانَ

መናገርን አስተማረው፡፡

ٱلشَّمۡسُ وَٱلۡقَمَرُ بِحُسۡبَانٖ

ፀሐይና ጨረቃ በተወሰነ ልክ (ይኼዳሉ)፡፡