Skip to content
النور /

አንቀጽ 19

24 : 19

አንቀጽ 19 of النور (24 : 19). This page carries the verse in the Uthmani script with a translation of its meaning, at a stable URL that can be cited on its own.

النور አንቀጾች 64
ሱራ · النور
አማርኛ · Sadiq
24 : 19

إِنَّ ٱلَّذِينَ يُحِبُّونَ أَن تَشِيعَ ٱلۡفَٰحِشَةُ فِي ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ لَهُمۡ عَذَابٌ أَلِيمٞ فِي ٱلدُّنۡيَا وَٱلۡأٓخِرَةِۚ وَٱللَّهُ يَعۡلَمُ وَأَنتُمۡ لَا تَعۡلَمُونَ

እነዚያ በእነዚያ ባመኑት ሰዎች ውስጥ መጥፎ ወሬ እንድትስፋፋ የሚወዱ ለእነሱ በቅርቢቱም በመጨረሻይቱም ዓለም አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡ አላህም ያውቃል እናንተ ግን አታውቁም፡፡

Explanation & meanings · 1
  1. ይህ አንቀጽና ቀጥሎ ያሉት ስለ ሙናፍቆች በሙእምኖች እናት ኣኢሻ ላይ የከፈቱት የውሸትና የስድብ ዘመቻ መልስ የተሰጠበት ነው። ዝርዝሩን በሀዲሱል ኢፍክ ውስጥ ያገኙታል።