"ቀድሞ ቀመስን (ከአፍንጫ ስር ያለውን ፂም) አሳጥሩ ሪዛችሁን (የመንጋጭላ ፂማችሁን) ልቀቁ!"
ከኢብኑ ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው: ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ ብለዋል:
"ቀድሞ ቀመስን (ከአፍንጫ ስር ያለውን ፂም) አሳጥሩ ሪዛችሁን (የመንጋጭላ ፂማችሁን) ልቀቁ!"
«أحْفُوا الشَّوَارِبَ وأَعْفُوا اللِّحَى».
ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ቀድሞ ቀመስን መቁረጥና አለመልቀቅን አዘዙ። እንደውም በደንብ መቆረጥ እንዳለበት ገለፁ። በተቃራኒው ሪዝን (የመንጋጭላን ፂም) መልቀቅና እንደበዛ መተውን አዘዙ።
...:
ሪዝን (ፂምን) መላጨት መከልከሉን እንረዳለን።
ሶሒሕ አልቡኻሪ (7/ 160) (5892).
ሶሒሕ ሙስሊም (1/ 222) (259).
ተጨማሪ (13)
رياض الصالحين (ص338) (1205).
بهجة الناظرين شرح رياض الصالحين.
لسليم الهلالي (2/ 345).
نزهة المتقين شرح رياض الصالحين.
لمصطفى الخِن (2/ 853).
شرح رياض الصالحين.
لابن عثيمين (5/ 228).
كنوز رياض الصالحين.
لمجموعة من الباحثين (14/ 507).
تطريز رياض الصالحين.
لفيصل آل مبارك (ص676).
منار القاري شرح مختصر صحيح البخاري.
لحمزة محمد قاسم (5/ 236).